ݺߣ

ݺߣShare a Scribd company logo
የግድ
ታስፈልገኛለህ
መንፈስ ቅዱስ ለአንተ ያለኝ ትልቅ ቦታ
በምንም አልተካውም የኔ እድል ፈንታ
ለአንተ አብሮነት ያለኝ ትልቅ ቦታ
በምንም አልተካውም የኔ እድል ፈንታ
የግድ ታስፈልገኛለህ 3x
የምሬን ነው
ታስፈልገኛለህ
ሰው እንዴት ትንሽ ነው ብቻውን ከወጣ ያለ
አንተ
ቀትረ ቀላል ሆኖ ይኖራል ሁለ እንደ ዋተተ
ግን አብሮ ያለ ሰው መንፈስህ ያጀበው
ከኋላ
ህዝብን ይታደጋል በእየሱስ ምድርን እየሞላ
በህይወቴ የነገርከኝ ያስጀመርከኝ መንገድ
ብቻዬ አልደፈሩም መንፈስህ ነው የግድ
በሰው አፍ ብቻ አውርቼ አይደለም
ማሳምነው
ወይ ከእግረኛ ጋር ሮጨ ልድረስበት የምለው
መኖር አልችልም ያለ አንተ
እኔ አለመድኩም ያለ አንተ
አገልግሎትም ያለ አንተ
አይሞከርም ያለ አንተ (2x)
አይደፈርም ያለ አንተ
የግድ ታስፈልገኛለህ 3x
የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ
አይቀልብኝም ጌታ አብሮነት 2x
እኔ አለምደዉም የሱስ አብሮነት (ጌታ
አብሮነት)
የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ 2x
የኔ ማስፈራት አንተ ነህ 2x
እሩቅ ምሄድብህ አንተ ነህ 2x
መቼም ምቆምብህ አንተ ነህ 2x
እኔ የለመድኩት ካንተ ጋ
በእውነት ምኖረው ካንተ ጋ
አገልግሎትም ካንተ ጋ
መቼም ማይቆመው ካንተ ጋ
ሀገር ምሰማኝ ካንተ ጋ
ምድር ምወርሰው ካንተ ጋ
ጠላት ምፈራኝ ካንተ ጋ
ማልለመደው ካንተ ጋ
የግድ ታስፈልገኛለህ 3x
የምረን ነው ታስፈልገኛለህ
ጣልቃ ማትገባበት ማትሳተፍበት
የህወይቴ ክፍል የለም አንተን ማያካትት
እውቅና ሰጥሀለው በነገሬ ሁሉ ላይ
ዘንግቼ አቅም የለኝ የት ልሂድ አንተን ሳላይ
የግድ ታስፈልገኛለህ 3x
የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ

More Related Content

የግድ ታስፈልገኛለህ 1 (1)yrrdhssgfsshfssdgg.pptx

Editor's Notes

  • #4: Click to edit Master text styles Second level Third level Fourth level Fifth level
  • #5: Click to edit Master text styles Second level Third level Fourth level Fifth level