እግርህን ልጠብህ 1ttyuutrrrftrrrrrrfdsxxf.pptx
- 2. የምትናፈቅ የክረምቷ ፀሀይ
ሙቀቷን ፍጥረት ፈልጎ ሰማይ ሰማይ ስያይ
ብትወጣ ጭጋጉን አልፋ
ብትቀር በደመና ተውጣ
ህይወት አይቀርም ኡደቱ
በቀዝቃዛ አየር ዙረቱ
አማራጭ የለላት ነፍሴ ግን
ሺህ ፀሀይ ብወጣ አይሞቃትም አሃአሃአሃአሃ
ውበቷ ክብሯ አንተ ነህ
ከእልፍ አእላፋት መካከል
አንድም ክብር የለም (2x)
- 3. ዋላ ወደ ውሃ ምንጭ እንደ ምትናፍቅ 2x
ነፍሴ ገሰገሰች አንተን አንተን አለች 3x
- 4. አትሂድ ከደጄ ወዳጄ ቤቴ ግባ (ወዳጄ በቤቴ ግባ)
እግርህን ልጠብህ እባክህ አረፍ በልና (ወዳጄ
በቤቴ ግባ)
እንግዶችን ልሸኝ ገፍተው ከእልፍኝ ያራቁህን 2x
ደምቀህ እንዳትታይ በምክር የምያቀሉህን 2x
- 5. አሃ አሃ ደጆች ይከፈቱ
አሃ አሃ የክብር ንጉስ ይግባ
አሃ አሃ ይሄ ክብር ንጉስ ማ ነው?
አሃ አሃ የጭፍሮች አምላክ እግ/ር ነው
- 6. ያለ አንተ አይሆንልኝም ወዳጄ
ኧሬ እንዴት ይሆንልኛል አንተን ገፍቼ
ኑርና ልኑር በህይወት
ስትኖር ነው ኖርኩኝ ማለት
ከእኔ መኖር ይልቅ ይሻላል
ሰው ብቻውን ምን ይፈይዳል
ያለ እኔ መኖር የምትችል
ካንተ ውጪ መኖር የማልችል አሃአሃአሃአሃ
ስለሆንኩ አትውሰድብኝ
እሳቱን ከመቅረዙ ላይ
ዘወትር ይንደድልኝ
- 7. ዋላ ወደ ውሃ ምንጭ እንደ ምትናፍቅ 2x
ነፍሴ ገሰገሰች አንተን አንተን አለች 3x
- 8. ሰው እንደምኖረው ለመኖር ተመሳስዬ 2x
አልቻልኩም በእንጀራ ለመዝለቅ ነፍሴን
አታልዬ 2x
የትም እንደ ማልደርስ ገብቶኛል በእኔ እሩጫ 2x
እግሬን በፍቃድህ እሰሬው እስከ መጨረሻ 2x
- 9. አሃ አሃ ደጆች ይከፈቱ
አሃ አሃ የክብር ንጉስ ይግባ
አሃ አሃ ይሄ ክብር ንጉስ ማ ነው?
አሃ አሃ የጭፍሮች አምላክ እግ/ር ነው