şÝşÝߣ

şÝşÝߣShare a Scribd company logo
የኮሌጁ ኢንድስትሪ ዘርፍ ክፍሎች እና የጥቃቅን አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውንና አገልግሎታቸውን
የሚያስተዋውቁባቸው ዋና ዋና ዘዴዎች እና አተገባበራቸውን
ሚያመላክት የእቅድ ሰነድ
ስዩም ነጋሽ (የኢኑድስተሪ ዘርፍ ተጠሪ)
ጥቅምት 28 2015 ዓ.ም
ዲላ ተዘጋጀ
የሰነዱ ይዘት
 መግቢያ
 ዓላማ
 የኢንተርፕራይዞችን ምርትና አገልግሎት ለማስተዋወቅና
ለመሸጥ የሚያስችሉ ዋና ዋና ዘዴዎች
 ኤግዚቢሽንና ባዛር
 የምርት ማሳያና መሸጫ ሱቅ
 የኢንተርፕራይዞችን ምርት በሸማቾች ህ/ስ/ማህበራት ሱቅ ጋር
ትስስር መፍጠር
2
1. መግቢያ
 የጌዲኦ ዞን የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ
ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በተለይም ከዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ጋር የኢንተርፕራይዞችን የልማትና የእድገት ማነቆዎችን በመለየትና
ችግሮቹን በመፍታት ብቁና ተወዳዳሪ ኢንተርፕራይዞችን ለማፍራት
ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ላይ ይገኛል፡፡
 የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን የልማት ማነቆ ከሆኑት
ውስጥ የገበያ ትስስር ችግር ተጠቃሽ ነው፡፡ ምርትና አገልግሎትን
ማስተዋወቅ ከአራቱ የግብይት ቅንብሮች አንዱ ነው፡፡
3
 ኢንተርፕራይዞች በራሳቸው ምርትና አገልግሎታቸውን
ለማስተዋወቅ በቢዝነስ ካርድ ፣ በባነርና ፖስተር ፣ቢሊቦርድ
ጋዜጣና መጽሄት በማዘጋጀት ምርትና አገልግሎታቸውን
የሚያስተዋውቁ ሲሆን በመንግስት የሚሰጡ ድጋፎችን
መሰረት በማድረግ ከምንጠቀምባቸ ዋና ዋና ዘዴዎች መካከል
ኤግዚቢሽን እና ባዛር፣ የመሸጫ ክላስተር ማእከላት፣
የምርት ማሳያና መሸጫ ሱቆች እና የሸማቾች ህብረት ስራ
ማህበራት ሱቆች በመንግስት በትኩረት የሚሰሩ
የማስተዋወቂያ ዘዴዎች ናቸው፡፡
4
 በእነዚህ የማስተዋወቂያ ዘዴዎች በመጠቀም ኮሌጆችና
ኢንተርፕራይዞች ምርትና አገልግሎታቸውን የማስተዋወቅ፣
ኮሌጆችና ኢንተርፕራይዞች እርስ በርሳቸው ልምድ
የሚለዋወጡበት፣ ከደንበኞቻቸው ጋር በቀጥታ ተገናኝተው
ስለ ምርቶቻቸው አስተያየት የሚያሰባስቡበትና የገበያ ትስስር
እድላቸው የሚሰፋበት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ በመሆናቸው
በየደረጃው የሚገኙ የዘርፉ ፈጻሚዎች አስፈላጊውን ድጋፍና
ክትትል ለማድረግ የሚያስችል የስልጠናና መተግበሪያ ሰነድ
ተዘጋጅቶ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
5
2. የሰነዱ ዓላማ
በኮሌጆች መሪነት የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች
በራሳቸው ምርትና አገልግሎታቸውን ከሚያስተዋውቁባቸው
ዘዴዎች በተጨማሪ በመንግስት ትኩረት ተሰጥቶ
ኢንተርፕራይዞች ምርትና አገልግሎቶችን የሚያስተዋውቁበትና
የሚሸጡበትን ድጋፍ ለማመቻቸትና የኢንተርፕራይዞችን
ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ ያለውን የአሰራር
ሂደት ግንዛቤ ለመፍጠር ነው፡፡
6
ሀ. ኤግዚቢሽንና ባዛር
 በየደረጃው የሚገኙ የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና ምግብ
ዋስትና ኤጀንሲ/ጽ/ቤት በራሳቸውና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት
ጋር ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር የጥቃቅን አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች የሚያመርቱትን ምርትና አገልግሎት
የሚያስተዋወቁበትና የሚሸጡበት ኢንተርፕራይዞች ጋር
የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት፣ ኢንተርፕራይዞች የወደፊት
ደንበኞችን በአካል በማግኘት፣ መወያየትና ፍላጐታቸውን
የሚለዩበት እና የገበያ ትስስር የሚፈጠርበት ስልት ነው፡፡ 7
ኤግዚብሽንና ባዛር በራሱ አንድ የመረጃ መለዋወጫ መሳሪያ
ነው፡፡ ከሌሎች የመረጃ መለዋወጫ መንገዶች ለየት የሚለው
መረጃው የሚተላለፈው ለረጅም ሰዓት ምርቱን ወይም
አገልግሎቱን በግንባር እየተመለከቱ ኤግዚቢሽን አቅራቢውና
ጎብኝው ወይም ተመልካቹ በደንብ ሊረዳዱ የሚችሉበት ኩነት
ነው፡፡
የኤግዚቢሽን ጎብኝዎች ወይም ተመልካቾች ጥያቄ ቢኖራቸው
ወይም ማብራሪያ ቢፈልጉ አቅራቢው ወይም ኤግዚቢሽን
አዘጋጁ ያለመሰልቸት ማስረዳት፣ ማስተዋወቅና ሀሳብ መቀበል
የሚችልበት የፊት ለፊት መገናኛ ሜዳ ነው፡፡ 8
2. የኤግዚቢሽን እና ባዛር አስፈላጊነት፤
ኤግዚቢሽን እና ባዛር ምርትን ወይም አገልግሎትን እና አዳዲስ
የፈጠራ ውጤቶችን ለማስተዋወቅና ሰፊ ገበያ እንዲፈጠር
ለማድረግ፣ ሌሎች የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች
ያቀረቧቸውን ምርቶች ዋጋ ፣ ጥራት ፣አስተሻሸግ እና
የሚጠቀሙትን ልዩ ልዩ የማስተዋወቂያ ስልቶች በማየትና
ልምድ ለመቅሰም በቀጥታ የደንበኞችን ፍላጎት በመረዳት
/በማወቅ በሚሰጡ አስተያየቶች መሰረት የአሰራር
ማሻሻያዎችን ለማድረግ እንዲሁም ተወዳዳሪዎችን
ጠንካራና ደካማ ጎን በማጥናት ተወዳዳሪነትን ለማጎልበት
፣ በቀጥታ ምርትን እና አገልግሎትን በተወዳዳሪ ዋጋ
ለተጠቃሚዎች በማቅረብ አዳዲስ ደንበኖችን ለማፍራትና
ዘላቂ የገበያ ትስስር እንዲፈጠር ለማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡
10
3. የኤግዚቢሽን እና ባዛር አተገባበር፤
• ኤግዚቢሽን እና ባዛርን ተግባራዊ ለማድረግ የሚከተሉትን
ተግባራት ማከናወን ያስፈልጋል፡፡
3.1 ለኤግዚቢሽን እና ባዛር ዝግጅት በጀት መመደብ፤
• አንድን ኤግዚቢሽን እና ባዛር ለማዘጋጀት የተለያዩ ወጪዎች
ያስፈልጋሉ። በመሆኑም ዝግጅቱን በተፈለገው መሰረት
ለማስኬድ መሟላት ያለባቸውን ነገሮች በመዘርዘርና
ወጪዎችን በማጤን በቂ በጀት መያዝ አለበት።
11
ለበጀት አያያዝ እንዲያግዝ መሟላት ያለባቸው ለአብነት
እንደሚከተለው ቀርበዋል።
 ድንኳን፣
 ጠረጴዛና ወንበር
 የመድረክ ዝግጅት
 ለድንኳን ተከላ ለጉልበት ሰራተኞች አበል
 ለፅዳትና ጥበቃ ሰራተኞች አበል
 ለብሮሸር
12
 ለፖስተር
 ለተሳታፊዎችና ልዩ ልዩ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት
ለሰርተፍኬት
 ለጥሪ ካርድና ለመጽሔት ሕትመት
 ለቴሌቪዥን እና ለሬድዮ ማስታወቂያ
 ለዲጄዎች እና ለነዳጅ
 በመክፈቻ ፕሮግራም ለሚሳተፉ የኪነጥበብ ባለሙያዎች
 ለመስተንግዶ
 ለተሳታፊዎችና ለዝግጅቱ አስተባባሪዎች ለባጅ ግዢ
13
3.2 የኤግዚብሽን እና ባዛር ዕቅድ ዝግጅት፤
• ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ራሱን የቻለ ዕቅድ ተዘጋጅቶለት
በዕቅድ መመራት ይኖርበታል፡፡
• የሚሳተፉ አካላትን በመወሰን ሁሉም ተሳታፊ አካላት
በወጣው እቅድ መሰረት በተሟላ ሁኔታ እንዲሳተፉ ለማድረግ
የሚያስችልና የአዘጋጁ አካል የስራ ድርሻ ተለይቶ ማን ምን
እንደሚሰራና መቼ እንደሚፈጽመው በግልጽ የተቀመጠ
ዕቅድ ማዘጋጀት ተገቢ ነው፡፡
14
• በኤግዚቢሽን እና ባዛሩ የሚሳተፉ ኢንተርፕራይዞች
መመልመያ መስፈርት ተዘጋጅቶ ተሳታፊዎችን በመስፈርቱ
መሰረት መልምሎ ማሳተፍ ያስፈልጋል።
• በዚህ እቅድ ውስጥ ከየዘርፉ የሚሳተፉት ኢንተርፕራይዞች
እና ዲፓርትመንቶችን ብዛት ከኮሌጃችን ወይም
ከየክ/ከተማው ወይም ከየቀበሌው መሳተፍ የሚገባቸውን
ወስኖ ሁሉንም ለማሳተፍ በጥንቃቄ መስራትን ይጠይቃል።
15
• በአካባቢው እና በዞኑ ያለውን የተፈጥሮ ፀጋ ታሳቢ በማድረግ
የባህላዊና ዘመናዊ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳትና ምርት
ውጤቶች፣ የባህላዊና ዘመናዊ የቆዳ አልባሳትና ምርት
ውጤቶች፣ የአግሮ -ፕሮሰሲንግ ወይም ምግብ- ነክ ውጤቶች፣
የባህላዊ የዕደ-ጥበባትና ቅርጻ-ቅርጽ ሥራዎችና ውጤቶች፣
የብረታ ብረት፣ የእንጨት ሥራና የኢንጅነሪንግ ሥራዎችና
ውጤቶች፣ የኮንስትራክሽን ሥራዎች (መሳሪያዎችና ግብዓቶች)
እና የቴክኖሎጂ ውጤቶችና የፈጠራ ሥራዎች በዝግጅቱ
16
እንዲቀርቡ እንዲተዋወቁና እንዲሸጡ ለማድረግ ታቅዶ
ከባዛርና ኤግዚቢሽኑ ፍጻሜ በኋላ በዕቅዱ መሰረት የተከናወኑ
ተግባራት፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችንና የእያንዳንዱን ኮሚቴ
አባላት ተሳትፎ ለመገምገም በሚያስችል መልኩ ዕቅዱ
ይዘጋጃል፡፡
17
• የሴቶችን እና የወጣቶች አኩል ተጠቃሚነት እንዲሁም
በስራቸው አርኣያ መሆን የሚችሉ አካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ
ለማረጋገጥ የእቅዱ አካል በማድረግ ተግባራዊ ማድረግ
አስፈላጊ ነው።
• የተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች ስም ዝርዝርና የተወካዮች ስልክ
ቁጥርን አስቀድሞ በመቀበል መሳተፍ እንደሚችሉ በማረጋገጥ
የማይሳተፉ ከሆነ በምትካቸው ሌሎች ኢንተርፕራይዞች
እንዲተኩ ማድረግ ያስፈልጋል።
18
• በኤግዚብሽኑ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ኢንተርፕራይዞች ጥራት
ያላቸውን ተወዳዳሪ ምርቶች በስፋት አምርተው አዳዲስ
የምርት ውጤቶችን ጭምር ይዘው እንዲሳተፉ በቅድሚያ በቂ
ክትትልና ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል።
• ተሳታፊ የሚሆኑ ባለድርሻ አካላትንም በመለየትና እንዲሳተፉ
ለማድረግ በዚህ እቅድ ውስጥ ሊካተቱ ይገባል።
የኢንተርፕራይዞች እና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ የሚከታተል
አንድ ዐቢይ ኮሚቴና የተለያዩ ንዑሳን ኮሚቴዎችን በማቋቋም
ተፈፃሚ ማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው።
19
የኤግዚብሽንና ባዛሩ ዕቅድ የሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች
ምላሽ የሚሰጥ መሆን ይገባዋል፡፡
1. ኤግዚብሽኑና ባዛሩ የሚካሄድበት ቦታና ጊዜ፣
2. የሚሳተፉ ዲፓርትመንቶች የጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች ብዛትና የዘርፍ ስብጥር፣
3. የኤግዚቢሽን እና ባዛሩ አስተባባሪ ኮሚቴዎች
ማንነት፣ተግባርና ሀላፊነት፤
4. የተሳታፊ ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዞች መመልመያ
መስፈርቶች፣
20
5. የተሳታፊዎች ምዝገባ ጊዜ፣
6. የሚካሄድበት ቦታና የክፍያ መጠን፣ እንዲሁም የአከፋፈል
ስርዓት፣
7. ዕቅዱ ተፈፃሚ የሚሆንበት መርሀ ግብር፣
8. የአዘጋጆች የክትትልና ድጋፍ ስልት እና የሪፖርት ስርዓት፣
9. የኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ገቢና ወጪ ዕቅድ፣
21
3.3 የኤግዚቢሽን ተሳታፊዎች መመልመያ መስፈርቶች፤
• በማኑፋክቸሪንግና እና ሌሎች እድገት ተኮር ዘርፎች ለተሰማሩ
ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዞች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፤
• ከዚህ በፊት የገበያ ትስስር እድሉን ላላገኙ ኢንተርፕራይዞች
ቅድሚያ መስጠት፣
• ከተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች ውስጥ 50% የሚሆኑት በሴቶች
እና 75% ወጣቶች 3% በአካል ጉዳተኞች ባለቤትነት
የሚንቀሳቀሱ እንዲሆኑ ይደረጋል፤
22
• የጥገኝነትን አስተሳሰብ ለማምከን ወጪ የሚጋሩበት አሰራር
ተዘርግቶ ተግባራዊ ሊደረግ ይችላል፡፡
• ለአብነት በኮሌጅ ደረጃ ለሚዘጋጅ ከተማ አቀፍ ኤግዚቢሽን
የዲላ ተሳታፊዎች ብር 400.00 እንዲከፍሉ ቢደረጉ፣
• ሁሉም ተሳታፊዎች ህጋዊ የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ያሟሉ እና
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት
ግብርና ታክስ የከፈሉ መሆን አለባቸው፤
• ኢንተርፕራይዞች በእድገት ደረጃቸውን መሰረት እኩል
ተጠቃሚነት የሚረጋገጥ ይሆናል፤
23
• የጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ልማትና እድገት
ለማፋጠን ርብርብ የሚያደርጉ አላማ ፈፃሚ ተቋማትና
አጋር ድርጅቶች የዘርፍ ልማት ኢንስቲትዩቶች፣ በዞናችን
ሚገኙ ቴክ/ሙ/ት/ስል/ ተቃማት፣ አነስተኛ ብድር
አቅራረቢዎች፣ የመሳሪያዎች ሊዝ አቅራቢ ድርጅቶች፣
የካቲታል እቃ አቅራቢ ድርጅቶች፣ ኢግልድ፣ ስራዎቻቸውን፣
ስኬቶችን አዳዲስ ግኝቶችን፣ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን
ማቅረብና ማስተዋወቅ የሚችሉበት ሁኔታ ይመቻቻል፤
24
3.4 የኤግዚብሽን እና ባዛሩን ዓላማ መወሰን፤
የኤግዚቢሽን እና የባዛር ዝግጅት ዓላማ የጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች በተለይ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የተሰማሩ
ሞዴል ኢንተርፕራይዞች በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ ምርቶችን
ማምረት የሚችሉ መሆናቸውን ህብረተሰቡ እንዲገነዘብ
በማድረግ ሰፊና ዘላቂ የገበያ ትስስር እድል እንዲፈጠር
በማድረግ ብቁና ተወዳዳሪ ኢንተርፕራይዞችን ማስተዋወቅ
ብሎም በዘርፉ ልማት እድገት ማስመዝገብ ነው።
25
3.5 ለገበያ አመቺ ይሆናል ተብሎ የሚታሰብ ቦታና
ጊዜ መምረጥ
ኤግዚቢሽኖች እና ባዛሮች ለኤግዚቢሽን ተብለው በተለዩ
ቦታዎች፣ በስታዲየም፣ በገላጣ ቦታዎች፣ በኤግዚቢሽን ማእከል
እና ህዝብ በብዛት ሊያያቸው በሚችልበት ቦታዎች፣ አደባባዮች
እና ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ሊካሄዱ ይችላሉ።
ስለሆነም የሚፈለገውን ያህል ጎብኚ ማግኘት እንዲቻል
አመቺና አማካይ ቦታ መምረጥ ያስፈልጋል።
26
• በአመዛኙ በሀገራችን ግዢዎች የሚፈፀሙት ከበዓላት
ወቅቶች ጋር ተያይዘው መሆኑ ይታወቃል።
• ኤግዚቢሽን እና ባዛሮች ልዩ ልዩ ኤክስፖዎች እንዲሁ
ከበዓላት ወቅቶች ጋር ተያይዘው ይካሄዳሉ።
• ስለሆነም ተሳታፊው ህብረተሰብ ምርቶችንና አገልግሎቶችን
የሚፈልግበት እና መግዛት የሚችልበትን አመቺ ጊዜ ከግምት
ውስጥ በማስገባት የኤግዚቢሽን እና ባዛር ወቅት መወሰን
አለበት።
27
3.6 የኤግዚብሽን እና ባዛር አስተባባሪና የንዑሳን
ኮሚቴዎችን ተግባርና ኃላፊነት መወሰን፤
• ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ የታለመለትን አላማ ለማሳካት እንዲቻል
ስራውን በበላይነት የሚያስተባባር አንድ አብይ ኮሚቴ እና
ተጠሪነታቸው ለአብይ ኮሚቴው የሆኑ የተለያዩ ንኡሳን
ኮሚቴዎችን በማቋቋም መምራት ያስፈልጋል።
• የአብይ ኮሚቴ አባላት ከ5-7 ሆኖ ከሁሉም የስራ ክፍሎች
ወይም ለኤግ/ባዛሩ ወሳኝ ድርሻ ካላቸው የስራ ክፍሎች
የተውጣጡ አመራሮችን ያካተተ አባላት ይኖሩታል።
28
• ዲፓርትመንቶች ተሳትፎ ንዑስ ኮሚቴ፣ የኢንተርፕራይዞች
ተሳትፎ ንዑስ ኮሚቴ፣ የቦታ ዝግጅት እና መስተንግዶ ንዑስ
ኮሚቴ፣ የማስታወቂያና ቅስቀሳ ንኡስ ኮሚቴ፣ የሀብት
አፈላላጊ ንዑስ ኮሚቴዎችን በማዋቀር የሚመለከታቸው የስራ
ክፍል ሃላፊዎች ወይም የስራ ሂደት ባለቤቶችን እና ከፍተኛ
ባለሙያዎችን በስራቸው ከ3-5 የሚጠጉ የሚመለከታቸው
የስራ ክፍል ሃላፊዎች ወይም
29
• የስራ ሂደት ባለቤቶችን እና ከፍተኛ ባለሙያዎችን ያካተተ
አባላት ያላቸው ንዑሳን ኮሚቴዎችን በማዋቀር ስራውን
በቅንጅት መምራት ይጠይቃል።
• ለሁሉም ኮሚቴዎች ተግባር እና ሀላፊነት በመስጠት
በየሳምንቱ ስራዎቻቸውን መገምገም ለግቡ ስኬት
አይነተኛ አስተዋፅኦ አለው።
30
3.7 የኤግዚብሽን እና ባዛር ቦታ እና ደረጃ
ማዘጋጀት፤
• ለኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳታፊዎች የተለየ ቦታና ደረጃ ማዘጋጀት
በጣም አስፈላጊ ነው።
• የቦታ ወይም እስታንድ ማዘጋጀት በቦታና እና መስተንግዶ
ዝግጅት ኮሚቴ ከሚሰሩ ስራዎች ዋነኛው ነው።
• ከዚህ በፊት በተካሄዱ ኤግዚቢሽን እና ባዛሮች ለአንድ
ኢንተርፕራይዝ በአማካኝ 6 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቦታ
የሚዘጋጅ ሲሆን የሚዘጋጀው ቦታ እንደየዘርፉ ዓይነት
የተለያየ መሆን ይገባዋል። 31
• ለምሳሌ በእንጨትና ብረታ ብረት ስራ ላይ ለተሰማሩ
ኢንተርፕራይዞችና በምግብ ዝግጅት ላይ የተሰማሩ
ኢንተርፕራይዞች እስከ 9 ካሬ ሜትር ድረስ ሰፋ ያለ ቦታ
የሚጠይቁ ሲሆን በፈሳሽ ሳሙና፣ በቅርፃ ቅርፅና የብር
ጌጣጌጥ ስራ የተሰማሩ 4 ካሬ ሜትር ቦታ የሚበቃቸው
መሆኑ ታውቋል።
• በጨርቃጨርቅና አልባሳት በቆዳና የቆዳ ውጤቶች ላይ
የተሰማሩት ከ6-8 ካ.ሜ. ቦታን ይጠቀማሉ፡፡
32
• ስለሆነም የሚዘጋጀው ቦታ የየዘርፉን የቦታ ፍላጎት በጥንቃቄ
በመለየት መዘጋጀት ይኖርበታል።
• በዘርፉ ልማት ቅድሚያ ለሚሰጣቸው የጨርቃ ጨርቅና
አልባሳት፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ የብረታብረትና የእንጨት
ሥራዎች፣ የአግሮፕሮሰሲንግና የከተማ ግብርና ምርቶች፣
የዕደጥበብና ባህላዊ ጌጣጌጦች፣ ለኮንስትራክሽን ግብዓቶች
እንደየስራ ባህሪያቸው አመችና በቂ ቦታ ማዘጋጀት
ያስፈልጋል፡፡
33
3.8 ሰፊ የቅስቀሳ ስራዎችን ማቀድና ማከናወን ፤
• ለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ስኬት ቅስቀሳና ማስታወቂያ ከፍተኛ
ቦታ አለው።
• በመሆኑም የማስታወቂያና ቅስቀሳ ንኡስ ኮሚቴ ሰፊ
የቅስቀሳና የማስታወቂያ ስራዎች እቅድ አዘጋጅቶ በስራ ላይ
ማዋል አለበት።
• ብሮሸሮች፣ ፖስተሮች፣ መፅሄት፣ የጋዜጣ፣ የሬዲዮና
የቴሌቪዥን ማስታወቂያዎች፣ የፕሬስ ኮንፈረንስ በዚህ ንዑሥ
ኮሚቴ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ናቸው።
34
3.9 የኤግዚብሽን እና ባዛር አፈጻጸምና
ስርዓት፤
• የኤግዚቢሽን እና ባዛር እቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም ለመመዘን
የሚያስችል ቅፅ በማዘጋጀት አፈፃፀሙን በየጊዜው ማሻሻል
የላቀ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ጠቀሜታው የጎላ ነው።
• ስለሆነም የተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች መመዝገቢያ፣ የየዕለት
ሽያጭና አስተያየት ማሳወቂያ፣ ለባዛርና ኤግዚቢሽኑ ቦታ
መግቢያና መውጫ …ወዘተ ቅጻቅጾችና ፎርማቶችን አዘጋጅቶ
ስራ ላይ ማዋል ያስፈልጋል፡፡
35
• የኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ተሳታፊ የሆኑ ዲፓርትመንቶችና
ኢንተርፕራይዞችን ፕሮፋይል፣ በዘርፍ የተያዘው እቅድና
ክንውን፣ ለመፍጠር የታሰበው የገበያ ትስስር እና
በተጨባጭ የተገኙ ውጤቶች ያጋጠሙ ችግሮችና
መፍትሄዎቻቸው እንዲሁም አጠቃላይ የኤግዚቢሽን እና
ባዛሩ አፈፃፀም መረጃ በማጠናቀር ሪፖርት አዘጋጅቶ
ለሚመለከታቸው አካላት ማስተላለፍና ዶክሜንቱ
ለቀጣይ ስራዎች ተደራጅቶ መያዝ ይኖርበታል።
36
• በኤግዚቢሽን እና ባዛር አፈጻፀም ላይ የታዩ ተግዳሮቶችን
በመለየት በሪፖርት ማካተትና በ ዲፓርትመንቶችና
ኢንተርፕራይዝ ተሳትፎ፣ በቦታ ዝግጅትና መስተንግዶ፣
በሀብት ማፈላለግ እና በቅስቀሳና ማስታወቂያ ስራ
ለሚመለከታቸው አካላት ግብረ-መልስ መስጠት ያስፈልጋል።
• ይህም በቀጣይ ለሚዘጋጁ ባዛሮች እና ኤግዚቢሽኖች ተሞክሮ
ተወስዶ የላቀ አፈፃፀም እንዲመዘገብ ከማድረግ አኳያ
የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው። 37
ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ከመጀመሩ በፊት የሚከናወኑ
ተግባራት ለስኬቱ ወሳኝ በመሆናቸው ዐቢይ ኮሚቴው
በሚያወጣቸው የኤግዚቢሽንና ባዛር መርሀ-ግብር
ውስጥ አስገብቶ በመደበኛ ፕሮግራም ስራዎችን
መምራትና ንዑሳን ኮሚቴዎችን ማስተባባር
ይጠበቅበታል፡፡
የኤግዚቢሽንና ባዛር አፈጻጸም ዋና ዋና የቅድመ ዝግጅት
ተግባራት የሚከተሉት ናቸው።
1. ለኤግዚብሽን እና ባዛር ተሳታፊዎች ጥሪ ማድረግና
38
2. ከኤግዚቢሽን እና ባዛር ተሳፊዎች የወጪ መጋራት
ክፍያዎችን ማሰብሰብ፣
3. የኤግዚቢሽን እና ባዛር ዝግጅት መፅሄት ለማዘጋጀት
ከታቀደ ጽሁፎችን ማዘጋጀት፣ ማሰባሰብና የመጽሄቱን
ዲዛይንና/ሌይ አውት/ ሥራ መሥራት፣
4. የኤግዚብሽን እና ባዛር ቦታ ዲዛይንና ፕላን ማዘጋጀት፣
5. የኤግዚብሽን እና ባዛር ተሳታፊዎችን ቦታ መለያ ቁጥር
መስጠትና ለተሳታፊዎችና አስተባባሪዎች ባጅ ማዘጋጀት፣
39
6. የኤግዚቢሽን እና ባዛሩን አላማ በማስረዳት ከአጋር
አካላት ለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ዝግጅት ወጪ የሚሆን
ሀብት ማፈላለግ፣
7. የመረጃ ማሰባሰቢያና የግምገማ ቅጽ ማዘጋጀት፣
8. ለኤግዚብሽን እና ባዛሩ አስፈላጊ የሆኑ ማቴሪያሎችን
ማሟላት (ድንኳን፣ ጠረጴዛና ወንበር በውሰት ወይም
በኪራይ)፣
9. ስለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ዓላማ በተለያዩ የመገናኛ
40
10. የጋዜጣ የማስታወቂያ ሽፋን እንዲሰጥ ማድረግ፣
11. የተለያዩ ፖስተሮችን እና ባነሮችን በማሳተም ህዝብ በብዛት
በሚገኝባቸው ቦታዎች በመለጠፍ እና በመስቀል ከፍተኛ ጎብኚ
እንዲገኝ ማድረግ፣
12. የጥሪ ካርዶችን በማዘጋጀት እና በማሰራጨትየልዩ ልዩ
የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ መ/ቤቶችና ድርጅቶች
ሀላፊዎች በመክፈቻው ስነ-ስርአት ላይ እንዲገኙ ማድረግ፣
13. የመክፈቻ ፕሮግራምና የፎቶግራፍ ዝግጅት ማዘጋጀት፣
41
14. የመጽሔት ህትመትና የዜና ዝግጅት ስራ እንዲሰራ
ማድረግ፣
15. ለተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች የተሳትፎ ምስክር
ወረቀት ማሳተም፣
16. ለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ስኬት አስተዋፅኦ ላደረጉ
አካላት የምስጋና ምስክር ወረቀት ማሳተም
17. የመኪና ላይ ቅስቀሳ የሚያደርጉ ዲጄዎችን
42
18. ምንም ይነት ክፍያ ሳይጠየቁ ጎብኚዎች ምርቱን መጎብኘት
የምችሉበት ምቹ ሁኔታ መፍጠር
19. በኤግዚቢሽን እና ባዛር ተሳታፊ የሚሆኑ አስተባባሪዎችን
መመደብ
20. የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት እንዲሟላ ማድረግ፣
21. ለኤግዚቢሽን እና ባዛር አስተባባሪዎች እንደአስፈላጊነቱ
ትራንስፖርት እንዲመደብ ማድረግ፣
43
22. ለኤግዚቢሽን እና ባዛር ተሳታፊዎች እንዲሁም
አስተባባሪዎች የመግቢያ ባጅ መስጠት፣
23. ለኤግዚብሽን እና ባዛር ተሳታፊዎች የተመደበውን ቦታ
ማሳወቅ፣
24. ለኤግዚብሽን እና ባዛር ተሳታፊዎች በየዕለቱ ምክርና
መረጃ መስጠት፣ የመሳሰሉት ስራዎች በኤግዚቢሽንና ባዛር
ዝግጅት ዐቢይ ኮሚቴ እና ንዑሳን ኮሚቴዎች መከናወን
ያለባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡
44
3.10 ኤግዚቢሽን እና ባዛሩን ማካሄድ፤
ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ በአብዛኛው ከ5-7 ቀናት የሚካሄድ
ሲሆን ኤግዚቢሽን እና ባዛሩን በይፋ ከመክፈት አንስቶ እስከ
መዝጊያው ስነ-ስርኣት የሚከናወኑት ተግባራት ከዚህ
የሚከተሉት ናቸው።
• ኤግዚቢሽን እና ባዛሩን በይፋ መክፈት፣
• በኤግዚቢሽን እና ባዛር ተሳታፊ ለሆኑ ኢንተርፕራይዞች
አስፈላጊው አቅርቦት መሟላቱን ማረጋጋጥ፤ ያጋጠሟቸው
ችግሮች ካሉ ተከታትሎ እንዲሟሉ ማድረግ፣
45
• አስቀድሞ በተዘጋጀው ቅጽ መሰረት የተሳታፊ
ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዞችን መረጃ ማሰብሰብ፣
• በኤግዚቢሽን እና ባዛሩ በየእለቱ የውሎ ግብረ-መልስ
ማሰባሰብና በክብር እንግዶች አማካይነት ኤግዚቢሽንና ባዛሩ
በይፋ መዘጋቱን በማስታወቅ ተሳታፊ ኢንተርፕራይዞችን
መሸኘት፣መረጃዎችን ማሰባሰብ፣ ማደራጀትና መተንተን፣
• ከተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች ጋር የጋራ የውይይት መድረክ
ማዘጋጀትና ማካሄድ፣
46
• ለተሳታፊ ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዞች የተሳትፎ
ምስክር ወረቀት መስጠት፣
• ለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ስኬት አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት
የምስጋና ምስክር ወረቀት መስጠት፣
3.11 ኤግዚቢሽንና ባዛሩ በየደረጃው የሚኖረው
ድግግሞሽ፤
• የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ
ደረጃ በዓመት ሁለት ጊዜ ሆኖ እንደ አመቺነቱ በየስድስት
ወር መጨረሻ ( ታህሳስ እና ግንቦት ወራቶች ላይ) ይካሂዳል፤
47
• በክልል ደረጃ በዓመት ሁለት ጊዜ በየስድስት ወሩ አመች በሆነ
ወቅት ይካሂዳል፤
• በከተሞች/በዞኖች ደረጃ በዓመት አራት ጊዜ (በየሩብ ዓመቱ)
ይካሂዳል፤
• በወረዳና በአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ደረጃ
በዓመት ስድስት ጊዜ በየሁለት ወሩ ይካሄዳል፤
48
3.12 የኤግዚብሽን እና ባዛሩን አፈጻጸም
መገምገም፤
• እያንዳንዱ ኤግዚቢሽን እና ባዛር የራሱ የአፈጻጸም ሂደት እና
ተሞክሮ ይኖረዋል፡፡
• በመሆኑም ኤግዚቢሽኖችና ባዛሮች ተዘጋጅተው ሲጠናቀቁ
ሂደቶቹን፣ የተገኘውን ውጤትና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን
በዝርዝር መጻፍ ያስፈልጋል፡፡
• የኤግዚቢሽንና ባዛር ዝግጅቱ ቀጣይነት እንዲኖረው
በደንበኞች ተፈላጊ የሆኑ የምርት ውጤቶችን ለማቅረብ እና
በኤግዚብሽን እና ባዛሩ ያጋጠሙ የዕቅድ፣ የቦታ፣ የዲዛይን፣
የሠራተኛ አሰተዳደር ችግሮችን በመለየት መፍትሄ
እንዲያገኙ ለማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው፡፡
• የተሳታፊዎችንና የጎብኝዎችን የእርካታ ደረጃ በጽሁፍና
በአስተያየት መልክ እንዲሁም በማጠናቀቂያ ምዕራፍ
በሚዘጋጅ ሲምፖዚየም ማወቅና መዝግቦ ማስቀመጥ
ለቀጣይ ዝግጅት ጠቃሚ ግብዓት ይሆናል፡፡
50
• የኤግዚቢሽንና ባዛሩ አፈጻጸም ከዓላማው አኳያ ምን ያህል
ግቡን እንደመታ በመገመገም፤ በዝግጅቱ ያጋጠሙ
ችግሮችንና መፍትሄዎችን በመጠቆም ወደፊት ሊወሰዱ
የሚገባቸውን እርምጃዎች በማካተት ማጠቃለያ ሪፖርት
መዘጋጀት እና ለሚመለከታቸው አካላት በወቅቱ ማስተላላፍ
እጅግ አስፈላጊ ጉዳይ ነው፡፡
51
52

More Related Content

exibtion and bazzar.pptx

  • 1. የኮሌጁ ኢንድስትሪ ዘርፍ ክፍሎች እና የጥቃቅን አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውንና አገልግሎታቸውን የሚያስተዋውቁባቸው ዋና ዋና ዘዴዎች እና አተገባበራቸውን ሚያመላክት የእቅድ ሰነድ ስዩም ነጋሽ (የኢኑድስተሪ ዘርፍ ተጠሪ) ጥቅምት 28 2015 ዓ.ም ዲላ ተዘጋጀ
  • 2. የሰነዱ ይዘት  መግቢያ  ዓላማ  የኢንተርፕራይዞችን ምርትና አገልግሎት ለማስተዋወቅና ለመሸጥ የሚያስችሉ ዋና ዋና ዘዴዎች  ኤግዚቢሽንና ባዛር  የምርት ማሳያና መሸጫ ሱቅ  የኢንተርፕራይዞችን ምርት በሸማቾች ህ/ሾ/ማህበራት ሱቅ ጋር ትስስር መፍጠር 2
  • 3. 1. መግቢያ  የጌዲኦ ዞን የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በተለይም ከዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር የኢንተርፕራይዞችን የልማትና የእድገት ማነቆዎችን በመለየትና ችግሮቹን በመፍታት ብቁና ተወዳዳሪ ኢንተርፕራይዞችን ለማፍራት ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ላይ ይገኛል፡፡  የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን የልማት ማነቆ ከሆኑት ውስጥ የገበያ ትስስር ችግር ተጠቃሽ ነው፡፡ ምርትና አገልግሎትን ማስተዋወቅ ከአራቱ የግብይት ቅንብሮች አንዱ ነው፡፡ 3
  • 4.  ኢንተርፕራይዞች በራሳቸው ምርትና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ በቢዝነስ ካርድ ፣ በባነርና ፖስተር ፣ቢሊቦርድ ጋዜጣና መጽሄት በማዘጋጀት ምርትና አገልግሎታቸውን የሚያስተዋውቁ ሲሆን በመንግስት የሚሰጡ ድጋፎችን መሰረት በማድረግ ከምንጠቀምባቸ ዋና ዋና ዘዴዎች መካከል ኤግዚቢሽን እና ባዛር፣ የመሸጫ ክላስተር ማእከላት፣ የምርት ማሳያና መሸጫ ሱቆች እና የሸማቾች ህብረት ሾል ማህበራት ሱቆች በመንግስት በትኩረት የሚሰሩ የማስተዋወቂያ ዘዴዎች ናቸው፡፡ 4
  • 5.  በእነዚህ የማስተዋወቂያ ዘዴዎች በመጠቀም ኮሌጆችና ኢንተርፕራይዞች ምርትና አገልግሎታቸውን የማስተዋወቅ፣ ኮሌጆችና ኢንተርፕራይዞች እርስ በርሳቸው ልምድ የሚለዋወጡበት፣ ከደንበኞቻቸው ጋር በቀጥታ ተገናኝተው ሾለ ምርቶቻቸው አስተያየት የሚያሰባስቡበትና የገበያ ትስስር እድላቸው የሚሰፋበት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ በመሆናቸው በየደረጃው የሚገኙ የዘርፉ ፈጻሚዎች አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል ለማድረግ የሚያስችል የስልጠናና መተግበሪያ ሰነድ ተዘጋጅቶ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ 5
  • 6. 2. የሰነዱ ዓላማ በኮሌጆች መሪነት የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በራሳቸው ምርትና አገልግሎታቸውን ከሚያስተዋውቁባቸው ዘዴዎች በተጨማሪ በመንግስት ትኩረት ተሰጥቶ ኢንተርፕራይዞች ምርትና አገልግሎቶችን የሚያስተዋውቁበትና የሚሸጡበትን ድጋፍ ለማመቻቸትና የኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ ያለውን የአሰራር ሂደት ግንዛቤ ለመፍጠር ነው፡፡ 6
  • 7. ሀ. ኤግዚቢሽንና ባዛር  በየደረጃው የሚገኙ የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ/ጽ/ቤት በራሳቸውና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር የጥቃቅን አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚያመርቱትን ምርትና አገልግሎት የሚያስተዋወቁበትና የሚሸጡበት ኢንተርፕራይዞች ጋር የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት፣ ኢንተርፕራይዞች የወደፊት ደንበኞችን በአካል በማግኘት፣ መወያየትና ፍላጐታቸውን የሚለዩበት እና የገበያ ትስስር የሚፈጠርበት ስልት ነው፡፡ 7
  • 8. ኤግዚብሽንና ባዛር በራሱ አንድ የመረጃ መለዋወጫ መሳሪያ ነው፡፡ ከሌሎች የመረጃ መለዋወጫ መንገዶች ለየት የሚለው መረጃው የሚተላለፈው ለረጅም ሰዓት ምርቱን ወይም አገልግሎቱን በግንባር እየተመለከቱ ኤግዚቢሽን አቅራቢውና ጎብኝው ወይም ተመልካቹ በደንብ ሊረዳዱ የሚችሉበት ኩነት ነው፡፡ የኤግዚቢሽን ጎብኝዎች ወይም ተመልካቾች ጥያቄ ቢኖራቸው ወይም ማብራሪያ ቢፈልጉ አቅራቢው ወይም ኤግዚቢሽን አዘጋጁ ያለመሰልቸት ማስረዳት፣ ማስተዋወቅና ሀሳብ መቀበል የሚችልበት የፊት ለፊት መገናኛ ሜዳ ነው፡፡ 8
  • 9. 2. የኤግዚቢሽን እና ባዛር አስፈላጊነት፤ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ምርትን ወይም አገልግሎትን እና አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችን ለማስተዋወቅና ሰፊ ገበያ እንዲፈጠር ለማድረግ፣ ሌሎች የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ያቀረቧቸውን ምርቶች ዋጋ ፣ ጥራት ፣አስተሻሸግ እና የሚጠቀሙትን ልዩ ልዩ የማስተዋወቂያ ስልቶች በማየትና ልምድ ለመቅሰም በቀጥታ የደንበኞችን ፍላጎት በመረዳት /በማወቅ በሚሰጡ አስተያየቶች መሰረት የአሰራር ማሻሻያዎችን ለማድረግ እንዲሁም ተወዳዳሪዎችን
  • 10. ጠንካራና ደካማ ጎን በማጥናት ተወዳዳሪነትን ለማጎልበት ፣ በቀጥታ ምርትን እና አገልግሎትን በተወዳዳሪ ዋጋ ለተጠቃሚዎች በማቅረብ አዳዲስ ደንበኖችን ለማፍራትና ዘላቂ የገበያ ትስስር እንዲፈጠር ለማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ 10
  • 11. 3. የኤግዚቢሽን እና ባዛር አተገባበር፤ • ኤግዚቢሽን እና ባዛርን ተግባራዊ ለማድረግ የሚከተሉትን ተግባራት ማከናወን ያስፈልጋል፡፡ 3.1 ለኤግዚቢሽን እና ባዛር ዝግጅት በጀት መመደብ፤ • አንድን ኤግዚቢሽን እና ባዛር ለማዘጋጀት የተለያዩ ወጪዎች ያስፈልጋሉ። በመሆኑም ዝግጅቱን በተፈለገው መሰረት ለማስኬድ መሟላት ያለባቸውን ነገሮች በመዘርዘርና ወጪዎችን በማጤን በቂ በጀት መያዝ አለበት። 11
  • 12. ለበጀት አያያዝ እንዲያግዝ መሟላት ያለባቸው ለአብነት እንደሚከተለው ቀርበዋል።  ድንኳን፣  ጠረጴዛና ወንበር  የመድረክ ዝግጅት  ለድንኳን ተከላ ለጉልበት ሰራተኞች አበል  ለፅዳትና ጥበቃ ሰራተኞች አበል  ለብሮሸር 12
  • 13.  ለፖስተር  ለተሳታፊዎችና ልዩ ልዩ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ለሰርተፍኬት  ለጥሪ ካርድና ለመጽሔት ሕትመት  ለቴሌቪዥን እና ለሬድዮ ማስታወቂያ  ለዲጄዎች እና ለነዳጅ  በመክፈቻ ፕሮግራም ለሚሳተፉ የኪነጥበብ ባለሙያዎች  ለመስተንግዶ  ለተሳታፊዎችና ለዝግጅቱ አስተባባሪዎች ለባጅ ግዢ 13
  • 14. 3.2 የኤግዚብሽን እና ባዛር ዕቅድ ዝግጅት፤ • ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ራሱን የቻለ ዕቅድ ተዘጋጅቶለት በዕቅድ መመራት ይኖርበታል፡፡ • የሚሳተፉ አካላትን በመወሰን ሁሉም ተሳታፊ አካላት በወጣው እቅድ መሰረት በተሟላ ሁኔታ እንዲሳተፉ ለማድረግ የሚያስችልና የአዘጋጁ አካል የስራ ድርሻ ተለይቶ ማን ምን እንደሚሰራና መቼ እንደሚፈጽመው በግልጽ የተቀመጠ ዕቅድ ማዘጋጀት ተገቢ ነው፡፡ 14
  • 15. • በኤግዚቢሽን እና ባዛሩ የሚሳተፉ ኢንተርፕራይዞች መመልመያ መስፈርት ተዘጋጅቶ ተሳታፊዎችን በመስፈርቱ መሰረት መልምሎ ማሳተፍ ያስፈልጋል። • በዚህ እቅድ ውስጥ ከየዘርፉ የሚሳተፉት ኢንተርፕራይዞች እና ዲፓርትመንቶችን ብዛት ከኮሌጃችን ወይም ከየክ/ከተማው ወይም ከየቀበሌው መሳተፍ የሚገባቸውን ወስኖ ሁሉንም ለማሳተፍ በጥንቃቄ መስራትን ይጠይቃል። 15
  • 16. • በአካባቢው እና በዞኑ ያለውን የተፈጥሮ ፀጋ ታሳቢ በማድረግ የባህላዊና ዘመናዊ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳትና ምርት ውጤቶች፣ የባህላዊና ዘመናዊ የቆዳ አልባሳትና ምርት ውጤቶች፣ የአግሮ -ፕሮሰሲንግ ወይም ምግብ- ነክ ውጤቶች፣ የባህላዊ የዕደ-ጥበባትና ቅርጻ-ቅርጽ ሥራዎችና ውጤቶች፣ የብረታ ብረት፣ የእንጨት ሥራና የኢንጅነሪንግ ሥራዎችና ውጤቶች፣ የኮንስትራክሽን ሥራዎች (መሳሪያዎችና ግብዓቶች) እና የቴክኖሎጂ ውጤቶችና የፈጠራ ሥራዎች በዝግጅቱ 16
  • 17. እንዲቀርቡ እንዲተዋወቁና እንዲሸጡ ለማድረግ ታቅዶ ከባዛርና ኤግዚቢሽኑ ፍጻሜ በኋላ በዕቅዱ መሰረት የተከናወኑ ተግባራት፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችንና የእያንዳንዱን ኮሚቴ አባላት ተሳትፎ ለመገምገም በሚያስችል መልኩ ዕቅዱ ይዘጋጃል፡፡ 17
  • 18. • የሴቶችን እና የወጣቶች አኩል ተጠቃሚነት እንዲሁም በስራቸው አርኣያ መሆን የሚችሉ አካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ የእቅዱ አካል በማድረግ ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው። • የተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች ስም ዝርዝርና የተወካዮች ስልክ ቁጥርን አስቀድሞ በመቀበል መሳተፍ እንደሚችሉ በማረጋገጥ የማይሳተፉ ከሆነ በምትካቸው ሌሎች ኢንተርፕራይዞች እንዲተኩ ማድረግ ያስፈልጋል። 18
  • 19. • በኤግዚብሽኑ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ኢንተርፕራይዞች ጥራት ያላቸውን ተወዳዳሪ ምርቶች በስፋት አምርተው አዳዲስ የምርት ውጤቶችን ጭምር ይዘው እንዲሳተፉ በቅድሚያ በቂ ክትትልና ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል። • ተሳታፊ የሚሆኑ ባለድርሻ አካላትንም በመለየትና እንዲሳተፉ ለማድረግ በዚህ እቅድ ውስጥ ሊካተቱ ይገባል። የኢንተርፕራይዞች እና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ የሚከታተል አንድ ዐቢይ ኮሚቴና የተለያዩ ንዑሳን ኮሚቴዎችን በማቋቋም ተፈፃሚ ማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው። 19
  • 20. የኤግዚብሽንና ባዛሩ ዕቅድ የሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ምላሽ የሚሰጥ መሆን ይገባዋል፡፡ 1. ኤግዚብሽኑና ባዛሩ የሚካሄድበት ቦታና ጊዜ፣ 2. የሚሳተፉ ዲፓርትመንቶች የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ብዛትና የዘርፍ ስብጥር፣ 3. የኤግዚቢሽን እና ባዛሩ አስተባባሪ ኮሚቴዎች ማንነት፣ተግባርና ሀላፊነት፤ 4. የተሳታፊ ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዞች መመልመያ መስፈርቶች፣ 20
  • 21. 5. የተሳታፊዎች ምዝገባ ጊዜ፣ 6. የሚካሄድበት ቦታና የክፍያ መጠን፣ እንዲሁም የአከፋፈል ስርዓት፣ 7. ዕቅዱ ተፈፃሚ የሚሆንበት መርሀ ግብር፣ 8. የአዘጋጆች የክትትልና ድጋፍ ስልት እና የሪፖርት ስርዓት፣ 9. የኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ገቢና ወጪ ዕቅድ፣ 21
  • 22. 3.3 የኤግዚቢሽን ተሳታፊዎች መመልመያ መስፈርቶች፤ • በማኑፋክቸሪንግና እና ሌሎች እድገት ተኮር ዘርፎች ለተሰማሩ ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዞች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፤ • ከዚህ በፊት የገበያ ትስስር እድሉን ላላገኙ ኢንተርፕራይዞች ቅድሚያ መስጠት፣ • ከተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች ውስጥ 50% የሚሆኑት በሴቶች እና 75% ወጣቶች 3% በአካል ጉዳተኞች ባለቤትነት የሚንቀሳቀሱ እንዲሆኑ ይደረጋል፤ 22
  • 23. • የጥገኝነትን አስተሳሰብ ለማምከን ወጪ የሚጋሩበት አሰራር ተዘርግቶ ተግባራዊ ሊደረግ ይችላል፡፡ • ለአብነት በኮሌጅ ደረጃ ለሚዘጋጅ ከተማ አቀፍ ኤግዚቢሽን የዲላ ተሳታፊዎች ብር 400.00 እንዲከፍሉ ቢደረጉ፣ • ሁሉም ተሳታፊዎች ህጋዊ የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ያሟሉ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብርና ታክስ የከፈሉ መሆን አለባቸው፤ • ኢንተርፕራይዞች በእድገት ደረጃቸውን መሰረት እኩል ተጠቃሚነት የሚረጋገጥ ይሆናል፤ 23
  • 24. • የጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ልማትና እድገት ለማፋጠን ርብርብ የሚያደርጉ አላማ ፈፃሚ ተቋማትና አጋር ድርጅቶች የዘርፍ ልማት ኢንስቲትዩቶች፣ በዞናችን ሚገኙ ቴክ/ሙ/ት/ስል/ ተቃማት፣ አነስተኛ ብድር አቅራረቢዎች፣ የመሳሪያዎች ሊዝ አቅራቢ ድርጅቶች፣ የካቲታል እቃ አቅራቢ ድርጅቶች፣ ኢግልድ፣ ስራዎቻቸውን፣ ስኬቶችን አዳዲስ ግኝቶችን፣ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ማቅረብና ማስተዋወቅ የሚችሉበት ሁኔታ ይመቻቻል፤ 24
  • 25. 3.4 የኤግዚብሽን እና ባዛሩን ዓላማ መወሰን፤ የኤግዚቢሽን እና የባዛር ዝግጅት ዓላማ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በተለይ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የተሰማሩ ሞዴል ኢንተርፕራይዞች በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ ምርቶችን ማምረት የሚችሉ መሆናቸውን ህብረተሰቡ እንዲገነዘብ በማድረግ ሰፊና ዘላቂ የገበያ ትስስር እድል እንዲፈጠር በማድረግ ብቁና ተወዳዳሪ ኢንተርፕራይዞችን ማስተዋወቅ ብሎም በዘርፉ ልማት እድገት ማስመዝገብ ነው። 25
  • 26. 3.5 ለገበያ አመቺ ይሆናል ተብሎ የሚታሰብ ቦታና ጊዜ መምረጥ ኤግዚቢሽኖች እና ባዛሮች ለኤግዚቢሽን ተብለው በተለዩ ቦታዎች፣ በስታዲየም፣ በገላጣ ቦታዎች፣ በኤግዚቢሽን ማእከል እና ህዝብ በብዛት ሊያያቸው በሚችልበት ቦታዎች፣ አደባባዮች እና ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ሊካሄዱ ይችላሉ። ስለሆነም የሚፈለገውን ያህል ጎብኚ ማግኘት እንዲቻል አመቺና አማካይ ቦታ መምረጥ ያስፈልጋል። 26
  • 27. • በአመዛኙ በሀገራችን ግዢዎች የሚፈፀሙት ከበዓላት ወቅቶች ጋር ተያይዘው መሆኑ ይታወቃል። • ኤግዚቢሽን እና ባዛሮች ልዩ ልዩ ኤክስፖዎች እንዲሁ ከበዓላት ወቅቶች ጋር ተያይዘው ይካሄዳሉ። • ስለሆነም ተሳታፊው ህብረተሰብ ምርቶችንና አገልግሎቶችን የሚፈልግበት እና መግዛት የሚችልበትን አመቺ ጊዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት የኤግዚቢሽን እና ባዛር ወቅት መወሰን አለበት። 27
  • 28. 3.6 የኤግዚብሽን እና ባዛር አስተባባሪና የንዑሳን ኮሚቴዎችን ተግባርና ኃላፊነት መወሰን፤ • ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ የታለመለትን አላማ ለማሳካት እንዲቻል ስራውን በበላይነት የሚያስተባባር አንድ አብይ ኮሚቴ እና ተጠሪነታቸው ለአብይ ኮሚቴው የሆኑ የተለያዩ ንኡሳን ኮሚቴዎችን በማቋቋም መምራት ያስፈልጋል። • የአብይ ኮሚቴ አባላት ከ5-7 ሆኖ ከሁሉም የስራ ክፍሎች ወይም ለኤግ/ባዛሩ ወሳኝ ድርሻ ካላቸው የስራ ክፍሎች የተውጣጡ አመራሮችን ያካተተ አባላት ይኖሩታል። 28
  • 29. • ዲፓርትመንቶች ተሳትፎ ንዑስ ኮሚቴ፣ የኢንተርፕራይዞች ተሳትፎ ንዑስ ኮሚቴ፣ የቦታ ዝግጅት እና መስተንግዶ ንዑስ ኮሚቴ፣ የማስታወቂያና ቅስቀሳ ንኡስ ኮሚቴ፣ የሀብት አፈላላጊ ንዑስ ኮሚቴዎችን በማዋቀር የሚመለከታቸው የስራ ክፍል ሃላፊዎች ወይም የስራ ሂደት ባለቤቶችን እና ከፍተኛ ባለሙያዎችን በስራቸው ከ3-5 የሚጠጉ የሚመለከታቸው የስራ ክፍል ሃላፊዎች ወይም 29
  • 30. • የስራ ሂደት ባለቤቶችን እና ከፍተኛ ባለሙያዎችን ያካተተ አባላት ያላቸው ንዑሳን ኮሚቴዎችን በማዋቀር ስራውን በቅንጅት መምራት ይጠይቃል። • ለሁሉም ኮሚቴዎች ተግባር እና ሀላፊነት በመስጠት በየሳምንቱ ስራዎቻቸውን መገምገም ለግቡ ስኬት አይነተኛ አስተዋፅኦ አለው። 30
  • 31. 3.7 የኤግዚብሽን እና ባዛር ቦታ እና ደረጃ ማዘጋጀት፤ • ለኤግዚቢሽንና ባዛር ተሳታፊዎች የተለየ ቦታና ደረጃ ማዘጋጀት በጣም አስፈላጊ ነው። • የቦታ ወይም እስታንድ ማዘጋጀት በቦታና እና መስተንግዶ ዝግጅት ኮሚቴ ከሚሰሩ ስራዎች ዋነኛው ነው። • ከዚህ በፊት በተካሄዱ ኤግዚቢሽን እና ባዛሮች ለአንድ ኢንተርፕራይዝ በአማካኝ 6 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቦታ የሚዘጋጅ ሲሆን የሚዘጋጀው ቦታ እንደየዘርፉ ዓይነት የተለያየ መሆን ይገባዋል። 31
  • 32. • ለምሳሌ በእንጨትና ብረታ ብረት ሾል ላይ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞችና በምግብ ዝግጅት ላይ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች እስከ 9 ካሬ ሜትር ድረስ ሰፋ ያለ ቦታ የሚጠይቁ ሲሆን በፈሳሽ ሳሙና፣ በቅርፃ ቅርፅና የብር ጌጣጌጥ ሾል የተሰማሩ 4 ካሬ ሜትር ቦታ የሚበቃቸው መሆኑ ታውቋል። • በጨርቃጨርቅና አልባሳት በቆዳና የቆዳ ውጤቶች ላይ የተሰማሩት ከ6-8 ካ.ሜ. ቦታን ይጠቀማሉ፡፡ 32
  • 33. • ስለሆነም የሚዘጋጀው ቦታ የየዘርፉን የቦታ ፍላጎት በጥንቃቄ በመለየት መዘጋጀት ይኖርበታል። • በዘርፉ ልማት ቅድሚያ ለሚሰጣቸው የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ የብረታብረትና የእንጨት ሥራዎች፣ የአግሮፕሮሰሲንግና የከተማ ግብርና ምርቶች፣ የዕደጥበብና ባህላዊ ጌጣጌጦች፣ ለኮንስትራክሽን ግብዓቶች እንደየስራ ባህሪያቸው አመችና በቂ ቦታ ማዘጋጀት ያስፈልጋል፡፡ 33
  • 34. 3.8 ሰፊ የቅስቀሳ ስራዎችን ማቀድና ማከናወን ፤ • ለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ስኬት ቅስቀሳና ማስታወቂያ ከፍተኛ ቦታ አለው። • በመሆኑም የማስታወቂያና ቅስቀሳ ንኡስ ኮሚቴ ሰፊ የቅስቀሳና የማስታወቂያ ስራዎች እቅድ አዘጋጅቶ በስራ ላይ ማዋል አለበት። • ብሮሸሮች፣ ፖስተሮች፣ መፅሄት፣ የጋዜጣ፣ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ማስታወቂያዎች፣ የፕሬስ ኮንፈረንስ በዚህ ንዑሥ ኮሚቴ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ናቸው። 34
  • 35. 3.9 የኤግዚብሽን እና ባዛር አፈጻጸምና ስርዓት፤ • የኤግዚቢሽን እና ባዛር እቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም ለመመዘን የሚያስችል ቅፅ በማዘጋጀት አፈፃፀሙን በየጊዜው ማሻሻል የላቀ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ጠቀሜታው የጎላ ነው። • ስለሆነም የተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች መመዝገቢያ፣ የየዕለት ሽያጭና አስተያየት ማሳወቂያ፣ ለባዛርና ኤግዚቢሽኑ ቦታ መግቢያና መውጫ …ወዘተ ቅጻቅጾችና ፎርማቶችን አዘጋጅቶ ሾል ላይ ማዋል ያስፈልጋል፡፡ 35
  • 36. • የኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ተሳታፊ የሆኑ ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዞችን ፕሮፋይል፣ በዘርፍ የተያዘው እቅድና ክንውን፣ ለመፍጠር የታሰበው የገበያ ትስስር እና በተጨባጭ የተገኙ ውጤቶች ያጋጠሙ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው እንዲሁም አጠቃላይ የኤግዚቢሽን እና ባዛሩ አፈፃፀም መረጃ በማጠናቀር ሪፖርት አዘጋጅቶ ለሚመለከታቸው አካላት ማስተላለፍና ዶክሜንቱ ለቀጣይ ስራዎች ተደራጅቶ መያዝ ይኖርበታል። 36
  • 37. • በኤግዚቢሽን እና ባዛር አፈጻፀም ላይ የታዩ ተግዳሮቶችን በመለየት በሪፖርት ማካተትና በ ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዝ ተሳትፎ፣ በቦታ ዝግጅትና መስተንግዶ፣ በሀብት ማፈላለግ እና በቅስቀሳና ማስታወቂያ ሾል ለሚመለከታቸው አካላት ግብረ-መልስ መስጠት ያስፈልጋል። • ይህም በቀጣይ ለሚዘጋጁ ባዛሮች እና ኤግዚቢሽኖች ተሞክሮ ተወስዶ የላቀ አፈፃፀም እንዲመዘገብ ከማድረግ አኳያ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው። 37
  • 38. ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ከመጀመሩ በፊት የሚከናወኑ ተግባራት ለስኬቱ ወሳኝ በመሆናቸው ዐቢይ ኮሚቴው በሚያወጣቸው የኤግዚቢሽንና ባዛር መርሀ-ግብር ውስጥ አስገብቶ በመደበኛ ፕሮግራም ስራዎችን መምራትና ንዑሳን ኮሚቴዎችን ማስተባባር ይጠበቅበታል፡፡ የኤግዚቢሽንና ባዛር አፈጻጸም ዋና ዋና የቅድመ ዝግጅት ተግባራት የሚከተሉት ናቸው። 1. ለኤግዚብሽን እና ባዛር ተሳታፊዎች ጥሪ ማድረግና 38
  • 39. 2. ከኤግዚቢሽን እና ባዛር ተሳፊዎች የወጪ መጋራት ክፍያዎችን ማሰብሰብ፣ 3. የኤግዚቢሽን እና ባዛር ዝግጅት መፅሄት ለማዘጋጀት ከታቀደ ጽሁፎችን ማዘጋጀት፣ ማሰባሰብና የመጽሄቱን ዲዛይንና/ሌይ አውት/ ሼል መሥራት፣ 4. የኤግዚብሽን እና ባዛር ቦታ ዲዛይንና ፕላን ማዘጋጀት፣ 5. የኤግዚብሽን እና ባዛር ተሳታፊዎችን ቦታ መለያ ቁጥር መስጠትና ለተሳታፊዎችና አስተባባሪዎች ባጅ ማዘጋጀት፣ 39
  • 40. 6. የኤግዚቢሽን እና ባዛሩን አላማ በማስረዳት ከአጋር አካላት ለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ዝግጅት ወጪ የሚሆን ሀብት ማፈላለግ፣ 7. የመረጃ ማሰባሰቢያና የግምገማ ቅጽ ማዘጋጀት፣ 8. ለኤግዚብሽን እና ባዛሩ አስፈላጊ የሆኑ ማቴሪያሎችን ማሟላት (ድንኳን፣ ጠረጴዛና ወንበር በውሰት ወይም በኪራይ)፣ 9. ስለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ዓላማ በተለያዩ የመገናኛ 40
  • 41. 10. የጋዜጣ የማስታወቂያ ሽፋን እንዲሰጥ ማድረግ፣ 11. የተለያዩ ፖስተሮችን እና ባነሮችን በማሳተም ህዝብ በብዛት በሚገኝባቸው ቦታዎች በመለጠፍ እና በመስቀል ከፍተኛ ጎብኚ እንዲገኝ ማድረግ፣ 12. የጥሪ ካርዶችን በማዘጋጀት እና በማሰራጨትየልዩ ልዩ የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ መ/ቤቶችና ድርጅቶች ሀላፊዎች በመክፈቻው ስነ-ስርአት ላይ እንዲገኙ ማድረግ፣ 13. የመክፈቻ ፕሮግራምና የፎቶግራፍ ዝግጅት ማዘጋጀት፣ 41
  • 42. 14. የመጽሔት ህትመትና የዜና ዝግጅት ሾል እንዲሰራ ማድረግ፣ 15. ለተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ማሳተም፣ 16. ለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ስኬት አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት የምስጋና ምስክር ወረቀት ማሳተም 17. የመኪና ላይ ቅስቀሳ የሚያደርጉ ዲጄዎችን 42
  • 43. 18. ምንም ይነት ክፍያ ሳይጠየቁ ጎብኚዎች ምርቱን መጎብኘት የምችሉበት ምቹ ሁኔታ መፍጠር 19. በኤግዚቢሽን እና ባዛር ተሳታፊ የሚሆኑ አስተባባሪዎችን መመደብ 20. የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት እንዲሟላ ማድረግ፣ 21. ለኤግዚቢሽን እና ባዛር አስተባባሪዎች እንደአስፈላጊነቱ ትራንስፖርት እንዲመደብ ማድረግ፣ 43
  • 44. 22. ለኤግዚቢሽን እና ባዛር ተሳታፊዎች እንዲሁም አስተባባሪዎች የመግቢያ ባጅ መስጠት፣ 23. ለኤግዚብሽን እና ባዛር ተሳታፊዎች የተመደበውን ቦታ ማሳወቅ፣ 24. ለኤግዚብሽን እና ባዛር ተሳታፊዎች በየዕለቱ ምክርና መረጃ መስጠት፣ የመሳሰሉት ስራዎች በኤግዚቢሽንና ባዛር ዝግጅት ዐቢይ ኮሚቴ እና ንዑሳን ኮሚቴዎች መከናወን ያለባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡ 44
  • 45. 3.10 ኤግዚቢሽን እና ባዛሩን ማካሄድ፤ ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ በአብዛኛው ከ5-7 ቀናት የሚካሄድ ሲሆን ኤግዚቢሽን እና ባዛሩን በይፋ ከመክፈት አንስቶ እስከ መዝጊያው ስነ-ስርኣት የሚከናወኑት ተግባራት ከዚህ የሚከተሉት ናቸው። • ኤግዚቢሽን እና ባዛሩን በይፋ መክፈት፣ • በኤግዚቢሽን እና ባዛር ተሳታፊ ለሆኑ ኢንተርፕራይዞች አስፈላጊው አቅርቦት መሟላቱን ማረጋጋጥ፤ ያጋጠሟቸው ችግሮች ካሉ ተከታትሎ እንዲሟሉ ማድረግ፣ 45
  • 46. • አስቀድሞ በተዘጋጀው ቅጽ መሰረት የተሳታፊ ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዞችን መረጃ ማሰብሰብ፣ • በኤግዚቢሽን እና ባዛሩ በየእለቱ የውሎ ግብረ-መልስ ማሰባሰብና በክብር እንግዶች አማካይነት ኤግዚቢሽንና ባዛሩ በይፋ መዘጋቱን በማስታወቅ ተሳታፊ ኢንተርፕራይዞችን መሸኘት፣መረጃዎችን ማሰባሰብ፣ ማደራጀትና መተንተን፣ • ከተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች ጋር የጋራ የውይይት መድረክ ማዘጋጀትና ማካሄድ፣ 46
  • 47. • ለተሳታፊ ዲፓርትመንቶችና ኢንተርፕራይዞች የተሳትፎ ምስክር ወረቀት መስጠት፣ • ለኤግዚቢሽን እና ባዛሩ ስኬት አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት የምስጋና ምስክር ወረቀት መስጠት፣ 3.11 ኤግዚቢሽንና ባዛሩ በየደረጃው የሚኖረው ድግግሞሽ፤ • የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ደረጃ በዓመት ሁለት ጊዜ ሆኖ እንደ አመቺነቱ በየስድስት ወር መጨረሻ ( ታህሳስ እና ግንቦት ወራቶች ላይ) ይካሂዳል፤ 47
  • 48. • በክልል ደረጃ በዓመት ሁለት ጊዜ በየስድስት ወሩ አመች በሆነ ወቅት ይካሂዳል፤ • በከተሞች/በዞኖች ደረጃ በዓመት አራት ጊዜ (በየሩብ ዓመቱ) ይካሂዳል፤ • በወረዳና በአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ደረጃ በዓመት ስድስት ጊዜ በየሁለት ወሩ ይካሄዳል፤ 48
  • 49. 3.12 የኤግዚብሽን እና ባዛሩን አፈጻጸም መገምገም፤ • እያንዳንዱ ኤግዚቢሽን እና ባዛር የራሱ የአፈጻጸም ሂደት እና ተሞክሮ ይኖረዋል፡፡ • በመሆኑም ኤግዚቢሽኖችና ባዛሮች ተዘጋጅተው ሲጠናቀቁ ሂደቶቹን፣ የተገኘውን ውጤትና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በዝርዝር መጻፍ ያስፈልጋል፡፡
  • 50. • የኤግዚቢሽንና ባዛር ዝግጅቱ ቀጣይነት እንዲኖረው በደንበኞች ተፈላጊ የሆኑ የምርት ውጤቶችን ለማቅረብ እና በኤግዚብሽን እና ባዛሩ ያጋጠሙ የዕቅድ፣ የቦታ፣ የዲዛይን፣ የሠራተኛ አሰተዳደር ችግሮችን በመለየት መፍትሄ እንዲያገኙ ለማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው፡፡ • የተሳታፊዎችንና የጎብኝዎችን የእርካታ ደረጃ በጽሁፍና በአስተያየት መልክ እንዲሁም በማጠናቀቂያ ምዕራፍ በሚዘጋጅ ሲምፖዚየም ማወቅና መዝግቦ ማስቀመጥ ለቀጣይ ዝግጅት ጠቃሚ ግብዓት ይሆናል፡፡ 50
  • 51. • የኤግዚቢሽንና ባዛሩ አፈጻጸም ከዓላማው አኳያ ምን ያህል ግቡን እንደመታ በመገመገም፤ በዝግጅቱ ያጋጠሙ ችግሮችንና መፍትሄዎችን በመጠቆም ወደፊት ሊወሰዱ የሚገባቸውን እርምጃዎች በማካተት ማጠቃለያ ሪፖርት መዘጋጀት እና ለሚመለከታቸው አካላት በወቅቱ ማስተላላፍ እጅግ አስፈላጊ ጉዳይ ነው፡፡ 51
  • 52. 52