ݺߣ

ݺߣShare a Scribd company logo
የነቢያት ቅብዓት
Prophetic anointing
መጽሐፈ መሳፍንት
 የመሳፍንት መጽሐፍ ከኢያሱ ዘመን በኋላ የ250 አመት ታሪክ
ይዟል።
 አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች ያሉበት መጽሐፍ ነው።
o ናዖድ ግራኙ ወፍራሙን ኤግሎን በሳንጃ የገደለበት
o ሲሳራ በካስማ በሴት እጅ የሞተበት
o ጌዴዮን 32 ሺ ቀንሶ 3 መቶ ሰራዊት ያዘመተበት
o ዮፍታሄ በክፉ ትንቢት ዘሩን የጨረሰበት
o የዮፍታሄ ሴት ልጅ ስለስለት የታረደችበት
o ሳምሶን ብርቱው በጋለሞታይቱ ደሊላ የተላጨበት ወዘተ…
መጽሐፈ መሳፍንት
 ከኢያሱ በኋላ ትውልድ መስመር የሳተበት ዘመን ነበር።
 የኢያሱ መጽሐፍ ድልን ሲነግረን መሳፍንት ሽንፈትን
 ለምን ወደዚህ ሽንፈት ደረሱ?
 የታቦት ወሬ አይሰማም
 የነቢይ ቃል አይሰማም
Deborah ዲቦራ - Amharic sermon,
Deborah ዲቦራ - Amharic sermon,
Deborah ዲቦራ - Amharic sermon,
Deborah ዲቦራ - Amharic sermon,
Deborah ዲቦራ - Amharic sermon,
Deborah ዲቦራ - Amharic sermon,
መስፍን የባርነት
ዘመን
የሰላም ዘመን ስፍራው ጠላት
ጎቶንያ 8 40 ይሁዳ ሜሶጶጦሚያ
ናዖድ 18 80 ቢኒያም ሞአብ፣አሞን
ስሜጋር ይሁዳ ፍልስጤም
ዲቦራ 20 40 ዛብሎን/ንፍታሌም ሃዞር
ጌዴዮን 7 40 የምናሴ እኩሌታ አረቦች
አቢሜሌክ 3 ሴኬም
ቶላ 23 ይሳኮር
ያኤር 22 ገለአድ
ዮፍታሄ 18 6 ገለአድ ሞአብ/አሞን
ኢብዛን 7 ቤተልሄም
ኤሎን 10 ዛብሎን
አብዶን 8 ኤፍሬም
ሶምሶን 40 20 ዳን/ይሁዳ ፍልስጤም
ነፃነት
ክህደት
ቀንበርንስሃ
መስፍን/
አርነት
የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ
1. የእግዚአብሔርን (ትንቢት) ቃል ማቅለል - መሳ.1
 ጠላቶቻቸውን ደባል አድርገው መኖር ጀመሩ
 ጠላትን ተላመዱት . . . . . .
 የቀደመው ትውልድ ጭካኔ አልነበራቸውም
 ራሳቸውን ወዳዶች ነበሩ (ማስገበር) ፈለጉ
 ቃሉን ከሌሎች ጋር እኩል ማሰለፍ
የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ
2. ጣኦት ማምልኮ
 በዓልንና አስታሮትን አመለኩ
 ባዖል ተባዕት/አስታሮት እንስታይ አማልክት ናቸው።
 በከነዓናውያን ገበሬዎች ይመለካሉ…እርሻን ፍሬ ይሰጣሉ
ተብለው ይታመንባቸው ነበር።
 ዝናብ የሚዘንበው ሁለቱ አማልክት በሰማይ ሩካቤ ስጋ
ሲያደርጉ ነው ተብሎ ያምናሉ….
 በአምልኮ ጊዜ ግልጥ ርኩስት በመቅደሳቸው ውስጥ
ይደረጋል።
የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ
3. አሳልፎ መሰጠት
 ባሪያዎች ሆኑ -
ትላንትና ያስገበሯቸው ከነዓናውያን
ዛሬ ያስለቅሷቸው ጀመሩ
በዋሻ መኖር ጀመሩ፣
ቡቃያቸው ይበላ ጀመረ…..
የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ
3. አሳልፎ መሰጠት
ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው (ሮሜ.1፡20-32)
የአሳብ ጨለማነት (1፡21)
የፍትወት ርኩስት አሳልፎ ተሰጠ . . .
ሰዶማዊነት (1፡26-28)
የባህርይ ብልሽት - 1፡29-32
4. መጮህ
 በምሬት ወደ እግዚብሔር ይጮኹ ነበር….
 በግብጽ ጮኹ . . . እ/ር ወረደ . . . ነጻ አወጣቸው
 የምሬት ጩኸት በከነዓን 13 ጊዜ ጮኹ
 በየጠዋቱ የሸረሪት ድር ከመጥረግ ሸረሪቱን ግደል
4. መጮህ
 የሚጋፏቸውን ያበረታቸው መመሳሰላቸው እንደሆነ
አውቀዋልና ለልዩነት ይጮሃሉ።
 የእግዚአብሔር ትዕግስት ብዛቱ - ሆሴ.1 ሃያል ግን
ትዕግስተኛ
 የእግዚአብሔር ምህረቱ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው -
ሰ.ኤ.3
የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ
5. የመስፍን መነሳት
 80፣40፣20፣10፣7 ፣6 ያሳርፉ ነበር (ጊዜያዊ አሳራፊዎች
ተነሱላቸው)።
 ኢያሱ አላሳረፋቸውም ነበር . . .
 እርሻ፣ከብት፣አገር መቀየራቸው አላሳረፋቸውም።
 አሁንም ጦርነት አላበቃም . . . .
ዲቦራ - የነቢያዊ ቅብአት
 ወራሪው - የአሶር ንጉስ
ሲሳራ ነው …
 900 ሰረገሎች ነበሩት
 20 አመት ጨቆናቸው
…
መሳ.5፡7
“…አንቺ ዲቦራ እስክትነሺ
ድረስ ሃያላን በእስራኤልም
እናት ሆነሽ እስክትነሺ ድረስ
ሃያላን በእስራኤል አነሱ
አለቁም…”
የትንቢት ቃል
የትንቢት ስጦታ
የነቢይነት ስጦታ
የትንቢት መንፈስ
 ዲቦራ ማለት ንብ …ቁጡ
… ግንፍሌ ማለት ነው።
 ባርቅ ማለት መብረቅ ማለት
ነው…
 ኢያኤል ማለት የበረሃ ፍየል
ማለት ነው።
ነቢይቱ ዲቦራ እስክትነሺ
 ሃያላን አነሱ…
 ሃያላን አለቁ…
 ጣኦታት ተመረጡ…
 ሰልፍ በበሮች ሆነ…
 የጦር እቃ አልነበረም
የነቢያት መንፈስ
 የተረሳን የተስፋ ቃል
ያስታውሳል…4፡6-7
“አላለህምን?”
 ባርቅ የተነገረለት ትልቅ ተስፋ
በአሶር ፍርሃት ተይዟል…
 የነቢይ ቅብአት የተስፋን ትንሳኤ
ያመጣል…
የነቢያት ቅብአት
 አንቀሳቃሽ ቅብአት ነው…
 ንፍታሌምና ዛብሎን -
5፡18
 የይሳኮር አለቆች -5፡15
 ዳን/ሮቤል - የልብ ምርምር
የነቢያት ቅብአት
 የሰማይን ሃይላትን ያንቀሳቅሳል
…
 ሲሳራን ተዋጉት
 ወንዝ ጠራረጋቸው
 መላእክት ሜርዞንን ርገሙ
የነቢያት ቅብአት
 መደበኛውን ሰው ይጠቀማል
 የሃቤር ሚስት ኢያኤል
 በሌለችበት ተተነበየላት
 በመለኮታዊ ጥበብና በድፍረት
የተሞላች ሴት…
የነቢያት መንፈስ ድልን ያመጣል
 አገር ያስጨነቀ ንጉስ በትንቢት መንፈስ በሴት ጉልበት
ተሸነፈ…
ማጠቃለያ አሳቦች
 በመጨረሻው የrevival ዝናብ
ትህትናና መገዛት ተጠያቂነት
በመንፈሳዊ ከፍታ ለመቆየት ወሳኝ
ነው
 ማርያም
 መንፈስ ቅዱስን መስማት መቻል
…
 ቅጣት - ለምፅ/ጥ
 መንፈሳዊ alignment
ማጠቃለያ አሳቦች
 ለማስለቀቅ ብርቱ መንፈሳዊ ውጊያን አለመተው
900 ሰረገላ
ገንዘብ የማይፈታው ችግሮች
ቀንበር …
አስገባሪ መንፈስ…
Ad

Recommended

The I AM Statements of Jesus
The I AM Statements of Jesus
CarieannJones
Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ
Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ
Operation Ezra
BIBLE - THE NAMES OF GOD
BIBLE - THE NAMES OF GOD
JAMES EUGENE BARBUSH
Earth Final Movie
Earth Final Movie
Neil Wilson Aritonang
Understanding the Bible Intorduction Session 1
Understanding the Bible Intorduction Session 1
techhelper
Nombres de Dios
CMN :PPT
Lecture 20; Daniel part-1
Lecture 20; Daniel part-1
TEEM International
Bible Study # 1: the importance of the bible
Bible Study # 1: the importance of the bible
nolds2013
God's plan of salvation!
God's plan of salvation!
3 Nails + 1 Cross = forgiven
Second Coming Of Christ Ppt
Second Coming Of Christ Ppt
Joy Joseph
Prophecy graphics
Prophecy graphics
SeekBibleTruth
Praying the Jesus Way
Praying the Jesus Way
Alex Tang
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
John Brooks
Portrait Of Jesus In The Tabernacle I
Portrait Of Jesus In The Tabernacle I
New Life Bible Chapel
Book of Genesis - The Man Who Stood Alone [Noah and the Ark]
Book of Genesis - The Man Who Stood Alone [Noah and the Ark]
Bibilium
Warfare Against Demons Part 3
Warfare Against Demons Part 3
Butch Yulo
Minor Prophets
Minor Prophets
Shane Engel
What is prophecy
What is prophecy
Learning to Prophesy
The time is_at_hand[1]
The time is_at_hand[1]
busresources
The prophet isaiah
The prophet isaiah
Learning to Prophesy
A full surrender
A full surrender
3 Nails + 1 Cross = forgiven
Joshua
Joshua
mstorms
The revelation of jesus christ
The revelation of jesus christ
Learning to Prophesy
Spiritual warfare 4
Spiritual warfare 4
Butch Yulo
OT Journey -- Moses, Israel, The Law
OT Journey -- Moses, Israel, The Law
Dr. Bella Pillai
P24 Estudio Panorámico de la Biblia: Jeremías
Luis García Llerena
Life lessons from the Book of Job
Life lessons from the Book of Job
Abundant Life Fellowship
John 3:16-36, God Loves The World, Does God Save Everyone, After these things...
John 3:16-36, God Loves The World, Does God Save Everyone, After these things...
Valley Bible Fellowship
One hour with me አባታችን ሆይ
One hour with me አባታችን ሆይ
Operation Ezra
ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)
ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)
abraham eyale

More Related Content

What's hot (20)

God's plan of salvation!
God's plan of salvation!
3 Nails + 1 Cross = forgiven
Second Coming Of Christ Ppt
Second Coming Of Christ Ppt
Joy Joseph
Prophecy graphics
Prophecy graphics
SeekBibleTruth
Praying the Jesus Way
Praying the Jesus Way
Alex Tang
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
John Brooks
Portrait Of Jesus In The Tabernacle I
Portrait Of Jesus In The Tabernacle I
New Life Bible Chapel
Book of Genesis - The Man Who Stood Alone [Noah and the Ark]
Book of Genesis - The Man Who Stood Alone [Noah and the Ark]
Bibilium
Warfare Against Demons Part 3
Warfare Against Demons Part 3
Butch Yulo
Minor Prophets
Minor Prophets
Shane Engel
What is prophecy
What is prophecy
Learning to Prophesy
The time is_at_hand[1]
The time is_at_hand[1]
busresources
The prophet isaiah
The prophet isaiah
Learning to Prophesy
A full surrender
A full surrender
3 Nails + 1 Cross = forgiven
Joshua
Joshua
mstorms
The revelation of jesus christ
The revelation of jesus christ
Learning to Prophesy
Spiritual warfare 4
Spiritual warfare 4
Butch Yulo
OT Journey -- Moses, Israel, The Law
OT Journey -- Moses, Israel, The Law
Dr. Bella Pillai
P24 Estudio Panorámico de la Biblia: Jeremías
Luis García Llerena
Life lessons from the Book of Job
Life lessons from the Book of Job
Abundant Life Fellowship
John 3:16-36, God Loves The World, Does God Save Everyone, After these things...
John 3:16-36, God Loves The World, Does God Save Everyone, After these things...
Valley Bible Fellowship
Second Coming Of Christ Ppt
Second Coming Of Christ Ppt
Joy Joseph
Praying the Jesus Way
Praying the Jesus Way
Alex Tang
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
Session 05 Old Testament Overview - Exodus 20-40
John Brooks
Book of Genesis - The Man Who Stood Alone [Noah and the Ark]
Book of Genesis - The Man Who Stood Alone [Noah and the Ark]
Bibilium
Warfare Against Demons Part 3
Warfare Against Demons Part 3
Butch Yulo
OT Journey -- Moses, Israel, The Law
OT Journey -- Moses, Israel, The Law
Dr. Bella Pillai
P24 Estudio Panorámico de la Biblia: Jeremías
Luis García Llerena
John 3:16-36, God Loves The World, Does God Save Everyone, After these things...
John 3:16-36, God Loves The World, Does God Save Everyone, After these things...
Valley Bible Fellowship

Viewers also liked (20)

One hour with me አባታችን ሆይ
One hour with me አባታችን ሆይ
Operation Ezra
ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)
ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)
abraham eyale
Daily bread
Daily bread
Operation Ezra
ሆሴዕ Hosea
ሆሴዕ Hosea
Operation Ezra
Kidasehawariat august2010
Kidasehawariat august2010
abraham eyale
መጽሐፍ ቅዱስ (BIBLE IN AMHARIC
መጽሐፍ ቅዱስ (BIBLE IN AMHARIC
abraham eyale
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
abraham eyale
7ቱ የመንፈሳዊ ብስለት መለኪያዎች -7 signs of spiritually matured christian
7ቱ የመንፈሳዊ ብስለት መለኪያዎች -7 signs of spiritually matured christian
Operation Ezra
Optical character recognition for Ge'ez characters
Optical character recognition for Ge'ez characters
hadmac
Kidase1
Kidase1
abraham eyale
What on earth are you doing for heaven's sake
What on earth are you doing for heaven's sake
LifeJunxion
Imaging requirements for cochlear implantation
Imaging requirements for cochlear implantation
Karnataka ENT Hospital & Research Center
EG
EG
uabsurgclrk
Vestibular System
Vestibular System
vacagodx
Anatomy of inner ear hk
Anatomy of inner ear hk
DrMithun Sutrave
3D and 4D Printing Technology
3D and 4D Printing Technology
Prasanna3804
Classification of esophageal motility disorders
Classification of esophageal motility disorders
Samir Haffar
Diagnositc Imaging of the Esophagus
Diagnositc Imaging of the Esophagus
Mohamed M.A. Zaitoun
Esophagus
Esophagus
Meloy Macainag
One hour with me አባታችን ሆይ
One hour with me አባታችን ሆይ
Operation Ezra
ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)
ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)
abraham eyale
መጽሐፍ ቅዱስ (BIBLE IN AMHARIC
መጽሐፍ ቅዱስ (BIBLE IN AMHARIC
abraham eyale
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
abraham eyale
7ቱ የመንፈሳዊ ብስለት መለኪያዎች -7 signs of spiritually matured christian
7ቱ የመንፈሳዊ ብስለት መለኪያዎች -7 signs of spiritually matured christian
Operation Ezra
Optical character recognition for Ge'ez characters
Optical character recognition for Ge'ez characters
hadmac
What on earth are you doing for heaven's sake
What on earth are you doing for heaven's sake
LifeJunxion
Vestibular System
Vestibular System
vacagodx
3D and 4D Printing Technology
3D and 4D Printing Technology
Prasanna3804
Classification of esophageal motility disorders
Classification of esophageal motility disorders
Samir Haffar
Ad

Deborah ዲቦራ - Amharic sermon,

  • 2. መጽሐፈ መሳፍንት  የመሳፍንት መጽሐፍ ከኢያሱ ዘመን በኋላ የ250 አመት ታሪክ ይዟል።  አስገራሚ አጫጭር ታሪኮች ያሉበት መጽሐፍ ነው። o ናዖድ ግራኙ ወፍራሙን ኤግሎን በሳንጃ የገደለበት o ሲሳራ በካስማ በሴት እጅ የሞተበት o ጌዴዮን 32 ሺ ቀንሶ 3 መቶ ሰራዊት ያዘመተበት o ዮፍታሄ በክፉ ትንቢት ዘሩን የጨረሰበት o የዮፍታሄ ሴት ልጅ ስለስለት የታረደችበት o ሳምሶን ብርቱው በጋለሞታይቱ ደሊላ የተላጨበት ወዘተ…
  • 3. መጽሐፈ መሳፍንት  ከኢያሱ በኋላ ትውልድ መስመር የሳተበት ዘመን ነበር።  የኢያሱ መጽሐፍ ድልን ሲነግረን መሳፍንት ሽንፈትን  ለምን ወደዚህ ሽንፈት ደረሱ?  የታቦት ወሬ አይሰማም  የነቢይ ቃል አይሰማም
  • 10. መስፍን የባርነት ዘመን የሰላም ዘመን ስፍራው ጠላት ጎቶንያ 8 40 ይሁዳ ሜሶጶጦሚያ ናዖድ 18 80 ቢኒያም ሞአብ፣አሞን ስሜጋር ይሁዳ ፍልስጤም ዲቦራ 20 40 ዛብሎን/ንፍታሌም ሃዞር ጌዴዮን 7 40 የምናሴ እኩሌታ አረቦች አቢሜሌክ 3 ሴኬም ቶላ 23 ይሳኮር ያኤር 22 ገለአድ ዮፍታሄ 18 6 ገለአድ ሞአብ/አሞን ኢብዛን 7 ቤተልሄም ኤሎን 10 ዛብሎን አብዶን 8 ኤፍሬም ሶምሶን 40 20 ዳን/ይሁዳ ፍልስጤም
  • 12. የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ 1. የእግዚአብሔርን (ትንቢት) ቃል ማቅለል - መሳ.1  ጠላቶቻቸውን ደባል አድርገው መኖር ጀመሩ  ጠላትን ተላመዱት . . . . . .  የቀደመው ትውልድ ጭካኔ አልነበራቸውም  ራሳቸውን ወዳዶች ነበሩ (ማስገበር) ፈለጉ  ቃሉን ከሌሎች ጋር እኩል ማሰለፍ
  • 13. የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ 2. ጣኦት ማምልኮ  በዓልንና አስታሮትን አመለኩ  ባዖል ተባዕት/አስታሮት እንስታይ አማልክት ናቸው።  በከነዓናውያን ገበሬዎች ይመለካሉ…እርሻን ፍሬ ይሰጣሉ ተብለው ይታመንባቸው ነበር።  ዝናብ የሚዘንበው ሁለቱ አማልክት በሰማይ ሩካቤ ስጋ ሲያደርጉ ነው ተብሎ ያምናሉ….  በአምልኮ ጊዜ ግልጥ ርኩስት በመቅደሳቸው ውስጥ ይደረጋል።
  • 14. የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ 3. አሳልፎ መሰጠት  ባሪያዎች ሆኑ - ትላንትና ያስገበሯቸው ከነዓናውያን ዛሬ ያስለቅሷቸው ጀመሩ በዋሻ መኖር ጀመሩ፣ ቡቃያቸው ይበላ ጀመረ…..
  • 15. የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ 3. አሳልፎ መሰጠት ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው (ሮሜ.1፡20-32) የአሳብ ጨለማነት (1፡21) የፍትወት ርኩስት አሳልፎ ተሰጠ . . . ሰዶማዊነት (1፡26-28) የባህርይ ብልሽት - 1፡29-32
  • 16. 4. መጮህ  በምሬት ወደ እግዚብሔር ይጮኹ ነበር….  በግብጽ ጮኹ . . . እ/ር ወረደ . . . ነጻ አወጣቸው  የምሬት ጩኸት በከነዓን 13 ጊዜ ጮኹ  በየጠዋቱ የሸረሪት ድር ከመጥረግ ሸረሪቱን ግደል
  • 17. 4. መጮህ  የሚጋፏቸውን ያበረታቸው መመሳሰላቸው እንደሆነ አውቀዋልና ለልዩነት ይጮሃሉ።  የእግዚአብሔር ትዕግስት ብዛቱ - ሆሴ.1 ሃያል ግን ትዕግስተኛ  የእግዚአብሔር ምህረቱ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው - ሰ.ኤ.3
  • 18. የመሳፍንት ዘመን ሸለቆ 5. የመስፍን መነሳት  80፣40፣20፣10፣7 ፣6 ያሳርፉ ነበር (ጊዜያዊ አሳራፊዎች ተነሱላቸው)።  ኢያሱ አላሳረፋቸውም ነበር . . .  እርሻ፣ከብት፣አገር መቀየራቸው አላሳረፋቸውም።  አሁንም ጦርነት አላበቃም . . . .
  • 19. ዲቦራ - የነቢያዊ ቅብአት  ወራሪው - የአሶር ንጉስ ሲሳራ ነው …  900 ሰረገሎች ነበሩት  20 አመት ጨቆናቸው …
  • 20. መሳ.5፡7 “…አንቺ ዲቦራ እስክትነሺ ድረስ ሃያላን በእስራኤልም እናት ሆነሽ እስክትነሺ ድረስ ሃያላን በእስራኤል አነሱ አለቁም…”
  • 22.  ዲቦራ ማለት ንብ …ቁጡ … ግንፍሌ ማለት ነው።  ባርቅ ማለት መብረቅ ማለት ነው…  ኢያኤል ማለት የበረሃ ፍየል ማለት ነው።
  • 23. ነቢይቱ ዲቦራ እስክትነሺ  ሃያላን አነሱ…  ሃያላን አለቁ…  ጣኦታት ተመረጡ…  ሰልፍ በበሮች ሆነ…  የጦር እቃ አልነበረም
  • 24. የነቢያት መንፈስ  የተረሳን የተስፋ ቃል ያስታውሳል…4፡6-7 “አላለህምን?”  ባርቅ የተነገረለት ትልቅ ተስፋ በአሶር ፍርሃት ተይዟል…  የነቢይ ቅብአት የተስፋን ትንሳኤ ያመጣል…
  • 25. የነቢያት ቅብአት  አንቀሳቃሽ ቅብአት ነው…  ንፍታሌምና ዛብሎን - 5፡18  የይሳኮር አለቆች -5፡15  ዳን/ሮቤል - የልብ ምርምር
  • 26. የነቢያት ቅብአት  የሰማይን ሃይላትን ያንቀሳቅሳል …  ሲሳራን ተዋጉት  ወንዝ ጠራረጋቸው  መላእክት ሜርዞንን ርገሙ
  • 27. የነቢያት ቅብአት  መደበኛውን ሰው ይጠቀማል  የሃቤር ሚስት ኢያኤል  በሌለችበት ተተነበየላት  በመለኮታዊ ጥበብና በድፍረት የተሞላች ሴት…
  • 28. የነቢያት መንፈስ ድልን ያመጣል  አገር ያስጨነቀ ንጉስ በትንቢት መንፈስ በሴት ጉልበት ተሸነፈ…
  • 29. ማጠቃለያ አሳቦች  በመጨረሻው የrevival ዝናብ ትህትናና መገዛት ተጠያቂነት በመንፈሳዊ ከፍታ ለመቆየት ወሳኝ ነው  ማርያም  መንፈስ ቅዱስን መስማት መቻል …  ቅጣት - ለምፅ/ጥ  መንፈሳዊ alignment
  • 30. ማጠቃለያ አሳቦች  ለማስለቀቅ ብርቱ መንፈሳዊ ውጊያን አለመተው 900 ሰረገላ ገንዘብ የማይፈታው ችግሮች ቀንበር … አስገባሪ መንፈስ…